Home

1.7

የአጠቃቀም መረጃ

የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር መረጃ ስርዓት የድረ-ገጽ ፖርታል ማግኘት

የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር የመረጃስ ርዓት የድረ-ገጽ ፖርታልhttp://Addisland.gov.et የሚለውንየድረ-ገጽ አድራሻ በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን የሁሉም የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ወደ ስርዓቱ መግቢያ ነው፡፡\

የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ከብዛታቸው የተነሳ ሊዘረዘሩ አይችሉም ነገርግን ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-

a. ዜጎች/ደንበኞች፡– ለይዞታ አገልግሎት ለማመልከትና ሂደቱን ለመከታተል፤About Us

ብ. የማኔጅመንት አባላት፡–ወደ ስርዓቱ ለመግባትና የተለያዩ የማኔጅመንት ሪፖርቶችን ለማውጣት፤

ከህዝቡ መካከል ያሉ ሌሎች ተጠቃሚዎች፡-የይዞታ አገልግሎትን መረጃ ማየት እና/ወይም የይዞታ ምስክር ወረቀትን እውነተኝነት መፈተሸ፤

ከመሸጥ በፊት ገዥዎች የሚያደርጉት ፍተሻ፤

የህግ አስፈጻሚ ወኪሎች የሚያደርጉት ህጋዊ ምርመራ፤

ሌሎች፤

የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር የመረጃ ስርዓት የድረ-ገጽ አድራሻ በመጻፍ የሚከተለው ምስል ላይ የሚታየው ኮምፒውተር ላይ ይመጣል፡-


ምስል 1: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ምስል 2: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል 
የድረ-ገጽ ፖርታሉን ለመጠቀም ከይዘቶቹ ጋር መተዋወቅ አለብን፡፡ የሚከተሉት የመነሻ ገጹ ዋና ዋና አካላት ናቸው፡-

መመዝገብ – ከማመልከታቸው በፊት ዜጎች/ደንበኞች መመዝገብ ያስፈልጋቸዋል፡፡ስለሆነም ይህ ሊንክ ለመመዝገብ የሚያስፈልገውን ቅጽ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል፡፡ ተጠቃሚውን ተሳታፊ ለመሆንም ኢሜል  ያስፈልገዋል፡፡

መግባት፡– ከምዝገባው ስኬት ቀጥሎ ዜጎች/ደንበኞች/ስታፍ ወደ ስርዓቱ ይገባሉ ይህም ይዞታ ለይዞታ ለማመልከት ወይም የለትከለት ተግባራትን ለማከናወን ነው፡፡

የቋንቋ መረጣ()፡– ዜጎች/ደንበኞች/ስታፍ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እንዲቀይሩ ይረዳቸዋል፡፡

መነሻ ገጽ፡– ወደድረ-ገጹፖርታልመግቢያቦታነው፡፡

ክፍለ ከተሞች፡– ክፍለከተሞችናበያንዳንዱክፍለከተማየሚሰጡየአገልግሎትዝርዝሮች፤

አገልግሎቶች፡-የተመረጠው አገልግሎት የሚገኝበት የይዞታ አገልግሎቶች እና የሁሉም ክፍለ ከተሞች ዝርዝሮች፤

አገልግሎቶች በርእስ፡– 25 የይዞታ አገልግሎቶች በ10 ርዕሶች ተደራጅተው፤

ዜና፡– የበድረ-ገጽ ይዘት አስተዳዳሪዎች በየወቅቱ የሚታተሙ ዜናዎች፤

ዳሽ-ቦርድና ሪፖርቶች፡– የተወሰነ ክፍለ ከተማ፣ የከተማ አስተዳደር፣ ግለሰቦች፣ ቡደኖች፣ ዴስኮች ወዘተ ወደ ተለያዩ ዳሽ-ቦርድና ሪፖርቶች መግቢያ በር፤

መፈለግ፡–በአጠቃላይ የድረ-ገጹ ፖርታል ላይ የሚደረግ ፍለጋ፤

የድረ-ገጽ ፖርታሉን ተጠቅሞ በኦንላይን ከይዞታ ጋር የተያያዙ ግልጋሎቶች ዙሪያ ማመልከት ከፈለጉ ዜጎች/ደንበኞች መጀመሪያ የድረ-ገጽ ፖርታሉ ቀኝ-ጫፍ ላይ የመገኘውን ተመዝገብ (Register) የሚለውን ቁልፍ በመጠቀም መመዝገብ አለባቸው፡፡ ተመዝገብ(Register) የሚለው ምስል ከስር በምስል 4 መመልከት ይቻላል፡፡ 

ተመዝገብ የሚለው ትግበራ ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ደህንነቱ የተጠበቀ የተጠቃሚ ስም፣ ማለፊያ ቃልና ኤሌክትሮኒከ ደብዳቤ አድራሻ እንዲሰጡ ያስችላቸዋል፡፡ የሰጡትንም መረጃ በመጠቀም ስርዓቱ አጭር የጽሁፍ መልእክት በተጨማሪ ሌሎች የማስታወቂ አገልግሎቶችን የሰጣቸዋል፡፡

የተቀናጀ ይዞታ የድረ-ገጽ ፖርታል ላይ እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል

ምስል 3: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት - የምዝገባ ስክሪን 

ከተመዘገቡ በኋላ ዜጎች/ደንበኞች ወደ ስርዓቱ አዲስ በፈጠሩት መገለጫ መግባት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ቀደም ብለው መገለጫው ካላቸው ወደ ስርዓቱ ገብተው አዲስ ትግበራ መጀመር ይችላሉ ወይም በጀመሩት መቀጠል ይችላሉ፡፡ 

ምስል 4: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ለዜጎች/ለደንበኞች ኦንላይን የይዞታ ግልጋሎት ትገበራ የሚጀምሩባቸው ሶስት ምርጫዎች አላቸው፡-

.  የክፍለ ከተሞች ዝርዝር

አገልግሎት በርእስ

የክፍለ ከተሞች ዝርዝር

የክፍለ ከተሞች ዝርዝርን ክሊክ ሲደረግ የሚከተለው ምስል ኮምፒውተር ላይ ይታያል፡

ምስል 5: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ለሆነ ይዞታ አገልግሎት ማመልከት ለሚፈልጉ ዜጎች/ደንበኞችሆነው የይዞታ ግልጋሎቱ የት ክፍለ ከተማ እንደሚገኝ ካወቁ ወደዚህ ገጽ መጥተው ካለው የአገልግሎቶቹ ዝርዝሩ መምጥ ይችላል፡፡

ከክፍለ ከተሞች ዝርዝር በተጨማሪ የአገልግሎቶች ዝርዝር እና የአገልግሎቶች ዝርዝር በርእስ ዝርዝር ዜጎች/ደንበኞች ካሉት ግልጋሎቶች ውስጥ ዜጎች/ደንበኞች መርጠው ማመልከት ይችላሉ፡፡የአገልግሎቶች ዝርዝር የአገልግሎቶችንና የክፍለ ከተሞችን ዝርዝር ይሰጣል ይህም ማመልከት እንዲጀምሩ ያደርጋቸዋል፡፡የአገልግሎቶች ዝርዝር በርእስ ዜጎች/ደንበኞች በቀላሉ የሚልጉት የአገልግሎት ዓይነት እንዲያገኙ በሚል የተከፋፈሉ ግልጋሎቶችን ይሰጣል በተጨማሪም ክፍለ ከተማ እንዲመርጡ ያስችላቸዋል ይህንንም በመጠቀም የማመልከት ሂደቱን መጀመር ይችላሉ፡፡

ምስል 6: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

 

ምስል 7: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ምስል 8: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ምስል 9: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ምስል 10: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

ምስል 11: የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር ስርዓት ትግበራ - የድረ-ገጽ ፖርታል

የአገልግሎቶች ዝርዝርናየአገልግሎት ዝርዝር በርእስ የጋራ መለያ ባህሪያታቸው ሁለቱም የክፍለ ከተማው የይዞታ አስተዳደር ጽ/ቤቶች ለዜጎች/ደንበኞች የሚሰጡትን የይዞታ አገልግሎቶች ዝርዝር ያሳያሉ፡፡

 

በተጨማሪም ዜጋ/ደንበኛ ማመልከት የሚፈልገውን አገልግሎትና የሚያመክትበትን ክፍለ ከተማ ከመረጠ በኋላ በGoogle Maps, አገልግሎቱን የሚያገኙበትን ክፍለ ከተማ እንዲያዩ ይደረጋሉ፡፡

ያመለከቱት ማመልከቻ የቀጠሮ ቀን ለመያዝ

                       የማመልከቻ ቁጥሮን ይምረጡ


የቀጠሮ ሰአት ይምረጡ 
ከመረጡ በውሃላ አረጋግጥ የሚለውን ይንኩ

የተጠየቀውን አገልግሎት ማግኘት ማለት ከአዲስ የይዞታ ምስክር ወረቀት አንጻር፣ ከተሻሻለ የይዞታ አገልግሎት አንጻር፣ ከአገልግሎት ማረጋገጫ ደብዳቤ ወዘተ አንፃር የተጠየቀው አገልግሎት የመጨረሻ ውጤት ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ምንም እንኳ ማመልከቻው ኦንላይን ቢሞላም ሁሉም ሂደቶች ዜጋ/ደንበኛ በአካል መምጣት ሳይጠበቅበት ይከናወናሉ፡፡ ክፍያ  ይከፈላል በመጨረሻም ሰነዱን(ደብዳቤ፣ የይዞታ ምስክር ወረቀት ወይም ሁለቱም) ለመውሰድ ዜጋ/ደንበኛ ወደ ክፍለ ከተማ መምጣት ይጠበቅበመታል፡፡ የክፍለ ከተማው የይዞታ አገልግሎት መስጪያ ጽ/ቤት በGoogle Maps አማከኝነት በቀላሉ ዜጋው ማግኘት ይችላል፡፡

 

ቴሌቢርን በመጠቀም እንዴት እንደሚከፍሉ

የአከፋፈል መንገድ

 



  Rating
Rate This Page: Poor Great   |  Rate Content |
Average rating:  1.7   
130012
12345
Number of Ratings : 16
  Comments
Add Comment
Amanuel
I cannot creat REGISTRATION account By YELLOW CARD
Posted At 28-08-2024 09:25:12

AA0000005277
በተደጋጋሚ ማእከል እየመጣሁ ሰርቪስ ዴስኮችን ሳነጋግር ማመልከቻህ የት እንዳለ አይታወቅም የሚል ምላሽ እየተሰጠኝ ነው ፤ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ምላሻችሁን እጠብቃለሁ
Posted At 26-08-2024 12:29:19

AA0000005277
በተደጋጋሚ ማእከል እየመጣሁ ሰርቪስ ዴስኮችን ሳነጋግር ማመልከቻህ የት እንዳለ አይታወቅም የሚል ምላሽ እየተሰጠኝ ነው ፤ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ምላሻችሁን እጠብቃለሁ
Posted At 26-08-2024 12:28:24

menbere aklile
Hello,I couldn't enter into my account that i have created to get the service . The username is AA0002457549.so help me to reset the password. with regards
Posted At 26-08-2024 10:20:05

Hello,I couldn't enter into my account that i have created to get the service . The username is AA0002457549.so help me to reset the password. with regards
Posted At 26-08-2024 10:19:21

HIRUT TESSEMA ESHETU
ማመልከቻዩ ከአራት ወር በላይ ሆኖታል እስከአሁን ከመጀመሪያው መልዕክት በስተቀር እስካሁን ሌላ ምንም መልዕክት አልተላከም እባካችሁ ቼክ አርጉልኝ አመሰግናለሁ፡፡
Posted At 17-08-2024 10:11:11

ካሳዬ
AD-2862024-638552059494112794 በ SMS መረጃ እንደተሟላ አሳውቆኛል ግን ቀጠሮ ልቀጠር አልቻልኩም
Posted At 09-08-2024 17:14:39

አበራ
በቀን 2024-07 በ0014239415 ቲን አመልክቼ መታወቂያ አልተያያዘም ተብዬ አያይዤ በተላከልኝ የስልክ መልእክት በኩል ባሳውቅም መሟላቱ አልተገለጸልኝም፤ቀጠሮም አልተሰጠኝም፡፡ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብታሳውቁኝ፡፡
Posted At 09-08-2024 15:07:12

0014239415
አመልክቼ ተቀብለናል የቀበሌ መታወቂያ አልተያያዘም የሚል መልእክት በስልኬ ደርሶኝ አያይዣለሁ ነገር ግን ተሟልቷል የሚል መልእክት አልደረሰኝም፤ቀጠሮም አልተሰጠኝም ፡፡ ምላሣችሁን እጠብቃለሁ፡፡
Posted At 09-08-2024 12:32:37

ሽመልስ ዬሴፍ
waw
Posted At 23-07-2024 00:01:17

ሽመልስ ዬሴፍ
Thank you!
Posted At 22-07-2024 23:46:20

ሽመልስ ዬሴፍ
waw!!!!
Posted At 22-07-2024 23:43:51

ሽመልስ ዬሴፍ
Waw!!!!!!
Posted At 22-07-2024 23:42:00

YISHAK
how can we fix unregister account and select wrong sub city at the time of application? thank u
Posted At 02-07-2024 23:26:43

FITSUM MEKONNEN
Thank you
Posted At 07-06-2024 13:23:27

FITSUM MEKONNEN
Thank you
Posted At 07-06-2024 13:12:07

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 13:10:07

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 13:08:18

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 13:08:02

FITSUM MEKONNEN
We are well recieved, Thank you
Posted At 07-06-2024 13:06:47

FITSUM MEKONNEN
We are well recieved , Thank you
Posted At 07-06-2024 13:05:52

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 13:05:30

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 12:49:17

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 12:43:44

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 12:43:08

FITSUM MEKONNEN
ጥሩ ተስተናግደናል እናመሰግናለን ::
Posted At 07-06-2024 12:41:59

0008452559
How to calculate service fee
Posted At 29-05-2024 23:27:59

Abdulfeta
forget user name How to used this web
Posted At 01-05-2024 02:10:45

Abdulfeta
forget user name How to used this web
Posted At 01-05-2024 02:10:45

AA0001565060
The phone number I filled is wrong. How can I change it?
Posted At 16-04-2024 13:48:00

AA0000853477
I didn't get sms on my phone
Posted At 14-04-2024 10:14:25

Amare Kelemework
Please provide contact number or help center
Posted At 12-04-2024 10:20:30

ABERIHAM NIGUSE ARAGAW
The software lacks algorithm consistency . Today it works the other day it doesn't . Even it doesn't have a clear error message that pops it up. Some user and officer rights are not procedurally articulated . The server sometimes fetch data and other times not telling you nothing . Literally 'BEDESALEGNE ENA BEMESELEGNE'
Posted At 02-04-2024 20:17:55

ABERIHAM NIGUSE ARAGAW
Posted At 02-04-2024 19:56:52

Tamerat Ayele
I was trying to have your "merge two or more bordering plot managed by free holder" service but when I try to open the form I am not allowed and it says I have to have a Customer role first. What is customer role and how can I have one? Please your replay will be helpful.
Posted At 27-03-2024 08:19:44

Posted At 12-03-2024 11:43:54